Speech - Languages of Ethiopia 🇪🇹 💬
Collection
ASR Models and Speech Resources for Languages of Ethiopia
•
12 items
•
Updated
•
3
audio_id
stringlengths 20
20
| speaker_id
stringclasses 94
values | audio
audioduration (s) 6.66
38.8
| audio_duration
float64 6.66
38.8
| transcription
stringlengths 22
265
| gender
stringclasses 2
values | age_group
stringclasses 3
values | locale
stringclasses 1
value |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
001Uicxk6kxsiyYRU6Wy
|
JWSseSeHpXdaSm3zAcYNtgXOqJ33
| 19.62
|
ቤት የምንለዉ ከእንጨት ከቆርቆሮ እንዲሁም ደግሞ ከብሎኬት ከድንጋይ ሊሰራ ይችላል። እና ሰዎቹ ሊያርፉበት የሚችሉ ነገር ታሪመካቸዉን ባህላቸዉን ሊያሳልፉበት ነገር ማለት ነዉ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
00Ko4PFnEOK6GRpuVZVU
|
lKVEVBvcZJYgBRIcHfFtD2MBOwx2
| 15.48
|
ፓርከር ፡ፓርከር በሀገራችን ለጽህፈት መሳሪያ ከምንጠቀምባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ሲሆን አንዳድ ቃላቶችን ጎላ አድርጎ ለመጻፍ ያገለግለናል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00Ya19zPl66rljQvXAmX
|
BDCwWtAS8nTvo7XWoiSm7eUJs9Z2
| 15.78
|
ሀብሃብ የዱባ ዘር የሚመስል ከዱባ ጋር የሚመሳሰል ሲሆን ሰዎች በጣም የሚወዱት እና ውስጡ ላይ በጣም ቀይ የሆነ ነገር ያለውና ሲበሉት በጣም ጣፋጭ የሆነ አትክልት ነው::
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00bND2ZKeH8zkNo0vjh3
|
H09hz8QWeeOYEG1MoIILV3XN9p62
| 18.66
|
ከእጽዋቶች መካከል ለምሳሌ ባህር ዛፍን መዉሰድ እንችላለን ባህር ዛፍ ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅማል። ቤት ለመስራት፣ ለማገዶ፣ እንዲሁም አልፎ አልፎ ደግሞ ነጭ ባህር ዛፍ የሚባለው ቅጠሉ ለተለያዩ በሽታዎች እንደመሃኒትነት ያገለግላል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00guld0qJMkUWV3IBV5V
|
VcjRCSOYBof0Nzz4HwyG10ffBr22
| 21.12
|
ፖለቲካ፤ምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ፦ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተብሎ የሚጠራው በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት መካከል ያለው ግንኙነት ኢኮኖሚያዊም ሊሆን ይችላል ማህበራዊ ግንኙነትን እንዲሁም እነሱ ከሌሎች ሃገራት ጋር ያላቸውን ፖለቲካዊ፣ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙንትን የሚያጠቃልልን የፖለቲካ ዘርፍ ነው።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
00jxhbn25tORjovb91P9
|
lZlEGhpXE4fI72eTMPDKagWPvi13
| 22.5
|
ግብርና ። ግብርና ብለን ከምንጠራቸው ውስጥ የእንስሳት እርባታ ይገኝበታል ይህም በገጠር አካባቢዎች እንደ በቅሎ በሬ ላም ፍየል የመሳሰሉ እና ሌሎች እንስሳቶችን የቤት እንስሳቶችን በማርባት የሚተዳደሩ ገበሬዎች ስላሉ ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00mIeH6APXUt6wKKNJjJ
|
GOcZhfAmRVe5TmHYUzUObGttgFf1
| 17.22
|
ሀይማኖት ካቶሊክ ካቶሊክ አንድ የሃይማኖት ውስጥ የክርስትና እምነት ተከታዩች ውስጥ ያለ ክፍል ሲሆን ካቶሊኮች በተለያየ በአብዛኛው ነገር ከኦርቶዶክስ ጋር ይመሳሰሉ ይባላል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00q3TUdc0esvVyxAoxBn
|
kUWMJP3GIUZNCnHi4BO76YBru1k2
| 15.18
|
የጎጆ ሣር መኖሪያ ቤት የጎጆ ሳር መኖሪያ ቤት አካባቢዎች የተለመደ የመኖሪያ ቤት ሲሆን ይህ መኖሪያ ቤት የሚዘጋጀው ከሳር እና ከተለያዩ የጭቃዎች በመደረግ ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
00ugdixLnVqGMOVMfLEO
|
dtoHXTuyT1OEeHhxW12ZXaJY6pG3
| 16.98
|
በምስሉ ላይ በርከት ያሉ ወንዶች እና አንድ ሴት አለች። ሁሎችም የአገር ባህል ልብስ ለብሰዋል። አንደኛዉ ጭራ ይዟል። አንደኛዉ ኮፊያ ለብሷል ።አንደኛዉ ደግሞ የሸሚዙን ቁልፍ ፈቶ ደረቱ ይታያል።ሴቲቱ ደግሞ አጭር ቀሚስ ነዉ የለበሰችዉ።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
01K0loYxpOU0oypaoUJj
|
r3RyxdkBIlMEzH4UxGJ4VMgtEGb2
| 15.48
|
በዚህ ምስል ላይ የምንመለከተው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማርዎች ወይን ጠጅ የሆነ ጋውን በመልበስ እና ሰርተፍኬታቸውን በመያዝ በጋራ በመሆን የተነሱት የማስታወሻ ፎቶ ነው ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
01Z98c0mDW5oMvDb5y2R
|
lop6zs8xY5Y98lP1AQLpLqv6NFJ3
| 17.34
|
ፖለቲካ፦አለም አቀፍ ፖለቲካ ፦አለም አቀፍ ፖለቲካ ከሀገር አልፎ በዓለም ዙሪያ የሚካሄዱ የሰላም ፣የጸብ የተለያዩ ችግሮችን ለምፍታት የሚደረግ አለም አቀፋዊ የሆነ እንቅስቃሴ አለም አቀፍ ፖለቲካ ይባላል።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
01bnnxzYfMgssQtjdBwe
|
LIsaUFxVljcAh1uDm85Lb0X3FNr1
| 17.46
|
በአለም አቀፍ ደረጃም ይሁን በሀገራችን ደረጃ የተለያዩ የስፖርቶች አይነቶች ሲኖሩ ግን እነዛ ስፖርት አይነቶች ስፖርተኞቹ የሚያሰለጥናቸው አሰልጣኝ ወይም " ኮች " ይባላል በእንግሊዝኛ ደግሞ
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
01cWdOoWE3RKHHNbKN8L
|
VvQyvBzrcGYjwfCURlH7FjfTKRc2
| 15.96
|
እስልምና ይህ የሃይማኖት አይነት በሃገራችን በአስራሰድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የገባ ሲሆን ይህ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ተሰራጭቶ ይገኛል ።በኢትዮጵያ ዘንድ እስልምና ክርስቲያኑ ተስማምቶ የሚኖርበት ሀገር ነው ።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
01howw6xgKekehAMNh7C
|
YNKJdQfG2pYoO6ireWhbQJzMdK02
| 18.54
|
ፋሽን ፦
ቬሎ ሱሪ ፦ ቬሎ ሱሪ በሀገራችን በአንድ ወቅት በጣም የተለመደ የፋሽን አይነት ነው ። ቬሎ ሱሪ ከታች ፤ ወደ ጫፍ በኩል በጣም ሰፊ አይነት ያለው የሱሪ አይነት ነው ። እናንተ ቬሎ ሱሪ ለብሳችሁ ታውቃላችሁ ? ቬሎ ሱሪስ ምንድነው ለናንተ ?
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
024fsGY06VQOgTVWkF6t
|
zKAfoCRDZsX6GYggEMjhRf7dCYM2
| 19.8
|
ይህ የምንመለከትው ምስል የቀይ ቀበሮ ምስል ሲሆን በኢትዮጵያ ብርቅየ ከሚባሉት የዱር እንስሳቶች አንዱ ሲሆን በሰሜን ተራራ የሚገኝ ብርቅየ የዱር እንስሳት ነው ።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
0260DIH7NG3mOaAJnvQl
|
qxKn8QMSQeY3GzOjaTP5pU967cr2
| 14.94
|
ማበረሰብና ቤተሰብ የወሎ ማህበረሰብ በጣም ተወዳጅ በፍቅር የሚታወቁ በሃይማኖት እኩልነት የሚከበሩ ሰዎች የወሎ ማህበረሰብ በመባል ይታወቃሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
02CgV4WaUwGIBpqXyVXN
|
0yQFDPSdIjTYU7m1fMP3veuwZ5X2
| 20.58
|
ይህ በምስሉ ላይ የምንመለክተው በኢትዮጵያ በጣም ከተለመዱ የስራ አይነቶች መካከል የግብርና ግብርና ሙከራ ነው። እናቶቻችን ወይም ከላይ የምንመለከታቸው ሰዎች እየሰሩ ያሉት አረም ነው። የታረሰውን ሊደርስ ሲል ሠብሉም ሩዝ ሰብል ይመስለኛል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
02TSD6cnygV4Zj1MRBPe
|
BDCwWtAS8nTvo7XWoiSm7eUJs9Z2
| 17.22
|
መጓጓዣ ሰዎችና እቃዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚንቀሳቀሱበት ዘዴ ነው። ተሽከርካሪዎች ደግሞ
ይህንን እንቅስቃሴ የሚያከናውኑ መሳሪያዎች ናቸው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
02esnEV1tGgugBRe58Ej
|
WvWIAwsZkLbNkNKR4sWRO1f1utY2
| 15.96
|
በአካባቢያችን ከሚገኙ የእፅዋት አይነቶች ውስጥ የሆነው ሸንኮራ አገዳ ሲሆን ይኽ ሸንኮራ አገዳ ለሰዎች ምን አይነት ጥቅም ይሰጣል?
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
02jaEWprOCdWPYNs5bl5
|
2yhXdI6NYyPVR7Gg1BxOjWeZjRh1
| 17.76
|
የአርሲ ህዝብ ማህበረሰብ የተለያየ የአመጋገብ ስርዐት ያላቸው ሲሆን የአለባበስ ስርዐታቸው ደግሞ ለየት ያደርጋቸዋል።ቆዳ ነገር ሴቶች እየለበሱ ስታይል ይለብሳሉ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
02xsHEfDiWicKGldsPtC
|
XH5ScCzYCAXAshyi5tFF0AM9aKb2
| 21
|
አንድ ሰው ብቻ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የተሰራች ትመስላለች። ምክንያቱም ሁለተኛውን ሰው መጨመር ይከብዳታል፣ ምክንያቱም ሁለት ጎማ ብቻ ነው ያላት፣ ከላይ ደሞ አንድ መቀመጫ ፣ ስለዚህ ለአንድ ሰው ብቻ ነው የተሰራችው፣ ነገር ግን እጅግ ፈጣን ናት ደሞ ከአሰራሩዋ ሁለ ነገሩዋ የምታምር አድርጉዋታል። ደሞ ጥርት ያለች፣ ቅልል ያለች መጉዋጉዋዣ ናት።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
032dx5rFcMtFonhnCzQP
|
gvwworrzwvh3uYag21uHzsuieJk1
| 15.84
|
በምስሉ ላይ የምንመለከተው ጫማ ሲሆን ከጫማው በታች ደግሞ ሳር አለ። ከሳሩም ማህል ደግሞ የተሰመረ ነጭ መስመር አለ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
035WBrmItQNH6fq5j7Vi
|
VikWBIR0eahBJhW0ZiRYirqZEAg2
| 17.94
|
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰማያዊ ቀለም ከታች፣ ከላይ ደግሞ ነጭ በሁለቱም በኩል ክፍት፣ ወንበርን ማስቀመጫ ያለው ተሽከርካሪ ምንድን ነው?
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
03EdMaTVOW9SCpk4hbmW
|
0yQFDPSdIjTYU7m1fMP3veuwZ5X2
| 19.26
|
ይህ ቤት ውስጥ እንደ ጌጣጌጥ የሚጠቅም በብዙዎቻችን ቤት ውስጥ ግድግዳ ጠርዝ ላይ የሚቀመጥ የሞሰብ አይነት ነው ።እናቶቻችን የእጅ ጥበባቸውን የሚያሳዩበት ቁጭ ብለው አይናቸው እስኪጠፋ ድረስ የሚሰፉት ነው ። ስሙን አሁን ረስቸዋለሁ ነገር ግን ሁላችንም ቤት ውስጥ የሚገኝ ማስጌጫ ነው ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
03gI7XCqDEgmFJPS6g0U
|
dy38yQiKWAdFXkvRsSVortCyqWv2
| 15.36
|
በምስሉ ላይ ሶስት ከፍተኛ አመራሮች ይታያሉ ። እነዚህ አመራሮች በምን ስርዓተርክብ ላይ ይገኛሉ ?ለየትኛው አካባቢስ ነው ስልጣን ያላቸው? ስራቸውስ በዋነኛነት ምንድን ነው?
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
03phVR0TBYlqFglW2q7I
|
dtoHXTuyT1OEeHhxW12ZXaJY6pG3
| 15
|
በምስሉ ላይ የምናየዉ አረንጓዴ ቅጠል እና አንድ ያፈራ ብርቱካን እንዲሁም ነጭ የሆኑ የብርቱካን ዘሮች ይታያሉ፡፡ በሁሉም አረንጓጌ ክብብ ያለ ነው፡፡
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
03uYZCl7hRGgDN3HVCdQ
|
ClQfgfpeGkTryz3DYaRG7mVZVG02
| 17.58
|
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ ማህበረሰቦች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የወሎ ማህበረሰብ ሲሆን ይህ ማህበረሰብ በጣም ፍቅር እና ርስ በርሱ ተቻችሎ የሚኖር ድንቅ ማህበረሰብ ነዉ።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
041RcoRHGZyT7yMsDiHl
|
ZPCarLfzm8c8OgtxkI3NfeFuhdj2
| 18.78
|
እነዚህ ሰዎች ከሙዚቃው በላይ ዘፋኙን ወደውት ይገኛሉ ።ይህም ከመልኩ ከድምጹ ወይም ከብዙ ነገሮች ያንን ሰው ከስራው በላይ ያንን ሰው ሲወዱት እንዲሁም የተለየ የፍቅር ሲያደርባቸው አንዳንዴም ከአድናቆት አልፎ ቤተሰባዊ ግንኙነት እንዲሁም ትዳር እየፈጠሩ እንመለከታለን።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
049fCPcYx8sLo89lDM8O
|
JDyee3H2ykUUtX2tGTHKAx0QHow1
| 17.58
|
የመብራት አገልግሎት ከመሰረተ ልማቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ይህ የመብራት አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በጣም ለወደፊት ተስፋ የተጣለበት መሰረታዊ አገልግሎት ነዉ። ምክንያቱም ዓባይን መገደብ ተከትሎ የገጠራማዉ ማህበሰሰብ ይህንን አገልግሎት ማግኘት ይችላል ተብሎ ይታሰባል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
04FQAc7bfrVxaACf6Hp9
|
ClQfgfpeGkTryz3DYaRG7mVZVG02
| 18.24
|
ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ የስነህንፃ ዉጤቶች ይገኛሉ:: ከነዚህም ዉስጥ አንዱ የሆነው የጀጎል ግንብ ሲሆን የጀጎል ግንብ ጥንታዊ ሲሆን የሚገኘውም በሐረር ከተማ ነው::
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
04JQL6WFahmQhibi2TeJ
|
pGQ5TGXkhsa2pb3q0RWsJOubLSQ2
| 18.06
|
በዚህ ምስል ላይ የምንመለከተዉ ደግሞ ከዘመናዊ እቃዎች የተሰራ ዘመናዊ የልብስ ቁም ሳጥን ነዉ። እና የዚህ ቁም ሳጥን ዋጋ ምን ያህል ይመስላችኋል?
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
04RyDxSTnHpwZu5BaY7c
|
F8PFq1oz2vg3amV95MTTPwvmzNL2
| 15.3
|
ምስሉ ላይ የሚታየን እንግዲህ የተለያዩ ወንበሮች፣ የምግብ ጠርንጴዛዎች አሉ ሶፋ ነገር ይታያል ፤ ቤት ነው ፤ ቤት እና የቤት እቃዎች ናቸው እንግዲህ የሚታዩት። የአንድን ቤት ሌያዊት የሚያሳይ ነው።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
04UFPOMPqFxOUmYt4lxq
|
zGEAivQ7hOOPuok1HHwZCXZBe1i1
| 15.6
|
ይህ በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ውስጥ አንዱ የሆነው የቤተ ማርያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ነው ። ይህ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ከሰባቱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ውስጥ አንዱ ነው ።እና ብዙ የቱሪስት መስህብ አለው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
04dOjufQdrVbJQPDFJUZ
|
6ip9dwVrvObaI3GJcLq6IOEAgFX2
| 14.94
|
ምስሉ የሚያሳየው አንዲት ሴት አታክልት እየተከለች ወይም አረም እያርመች የሚያሳይ ሲሆን ፤ ልጅቱ ጥቁር ናት። እንዲሁም በዙሪያዋ አረንጓዴ ተክሎች ይታያሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
04ifF55Lwp1aMfoiPVBA
|
zGEAivQ7hOOPuok1HHwZCXZBe1i1
| 15.6
|
ይህ ዶቭ የተሰኘው የሎሽን ሳሙና ነው።ለቆዳ እና ለተለያዩ ንጽህናን ለመጠበቅ የሚያገለግል ዶቭ የተሰኘው ለቆዳ ጥራት በጣም ተመራጭ ሎሽን ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
04rWqXgjV7TDWw2IbZ5Q
|
R2TX4RQDDVMtw3zvG4a7445Uco22
| 19.2
|
ሰዎች ባህላቸውን ለማስታወቅ የተለያዩ የአመጋገብ ወይም ደሞ የምግብ ዓይነቶችን ይመገባሉ ውስጥ አንዱ የሆነው ቆጮ ሲሆን በብዛት በጉራጌ ክልል የዘወትራል።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
04yrGaOkqeFrEUuiwg50
|
OT3k9VvEmNbeVfqvCRhInRZnVaq1
| 16.14
|
በኢትዮጵያ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረጉ ስደቶችን ወይም ፍልሰቶችን ምክንያት በማድረግ የገጠር ምርት አቅርቦት እንዳለ መንግስት አስታውቋል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0573LPZYR4WoyHJiEZeu
|
WXdXz1lvZlYE6AVp5PnzjK2ycHg2
| 15.48
|
ማስጌጥ/ማደስ፦ ማደስ ከማስጌጥ ተግባራት አንዱ ሲሆን ማደስ ያረጁና በኢድሚቸው ረጂም ጊዜ ያስቆጠሩ ነገሮችን ለማደስ ወይም ለማስጌጥ እንጠቀምበታለን።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
05JlVWvABfX2I8rJ67wG
|
sKwp8KGrbSaAHuU2mV0bFdkYNlO2
| 16.62
|
በሀገራችን ከሚገኙት ማኅበረሰቦች ውስጥ አንዱ የሆነው የጉራጌ ማኅበረሰብ ሲሆን ይህ ማኅበረሰብ ስራ ወዳድ እና ብርቱ ነው ። የሚገኘውም በደቡብ ክልል ነው ።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
05XPJVGAxd3EyYhIXXET
|
EDv4EjTte8SVtu5FJAZZEwEiBNj2
| 16.98
|
ማሸኖች የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፤የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዳቦ ለመጋገር የሚጠቀም የማሽን አይነት ነው። በተለይም ደግሞ ለፍጥነት እጅጉን አሪፍ የሆነና የዳቦ አቅርቦትን ለመጨመር የሚጠቅም ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
05ZRYU71artYjDXB6yBa
|
ViBneYq86JZS54wuCsjN2FoCfjq1
| 15.12
|
መጠጦች ውሃ ከመጠጥ አይነቶች አንዱ ሲሆን ለሰውነታችን ጤናን የሚሰጥ ጉዳት የሌለው የመጠጥ አይነት ነው።እርሶስ ከዚህ በፊት ስለ ውሃ ጥቅሞች ሰምተው ያውቃሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
05vTCevSWzl0HnUW2oPe
|
VikWBIR0eahBJhW0ZiRYirqZEAg2
| 15.6
|
በምስሉ ላይ የምንመለከተው ምስር ክክ ስጋ የተለያዩ ድንቾች ምናምን አንድ ላይ ሁኖ ሲበሉት ደስ ሚል የሚጣፍጥ ደስታን የሚፈጥር የሚያረካ የምግብ አይነት ነው ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
060mTS4WVdqn730dmHgx
|
ctgyuq6DaXct05AtOe8ROrTqVr23
| 18.54
|
ከሱፐር ማርኬት ምርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ዶሮ ነው። ዶሮ ተበልቶ 12ቱም ብልቶቹ ታሽገው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ይሸጣሉ እና ሰዎችም እሱን በመግዛት በቤታቸው ውስጥ ሰርተው በልተው ከድካማቸው እርፍ በማለት ነፃነት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
068u6QJW2G1L5IQm5z3V
|
zGEAivQ7hOOPuok1HHwZCXZBe1i1
| 18.48
|
ይህ የኢፌዲሪ የፌደራል ፖሊስ አባላት ህግን እያስከበሩ የሚያሳይ ምስል ነው። እኒህ ፌዴራል ፖሊስ ህኝ በማስከበር ቀዳማዊ ናቸው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
069tgGMxIGWdA5pYLtzi
|
ctgyuq6DaXct05AtOe8ROrTqVr23
| 19.62
|
ከንግድና ግብይት አንዱ የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ነው።የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ከስሙ እንደምንነሳው የተለያዩ ፍራፍሬዎችን መሸጥ እና መግዛት ነው።እና የአትክልትና ፍራፍሬ የንግድ ላይ አትክልቶች ሲበላሹ ኪሳራ ሊኖርብን ይችላል።ይህ ኪሳራ በራሳችን ላይ ጭንቀት ሊያስከትልብን ይችላል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
06AKysMKSkLIDRv9XcCi
|
H09hz8QWeeOYEG1MoIILV3XN9p62
| 18.18
|
በአገራችን ብዙ አይነት እልፍ አይላፋት የሆኑ ቅርሶች እና ቱሪዝሞች ሲኖሩ ለምሳሌ የበርሜል ጊዎርጊስ ፀበልን በማየት አስደናቂ እና ከሌሎች የፀበል አይነቶች ለየት ባለ መልኩ የሚወጣ የእንፋሎት አይነት ነዉ ልንለዉ እንችላለን።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
06VTEWnDAFGhD3w6CHDZ
|
ClQfgfpeGkTryz3DYaRG7mVZVG02
| 19.74
|
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተፈጥሯዊ አካባቢዎች ይገኛሉ።ከነዚህም ውስጥ አንዱ የሆነው የሰሜን ብሄራዊ ፓርክ ሲሆን ይህ ፓርክ የተለያዩ እንስሳትን እና እፅዋትን የያዘ ነው ።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
074WqEEEV6q7rSkgDjui
|
XH5ScCzYCAXAshyi5tFF0AM9aKb2
| 20.64
|
ምስሎች ያስፈራል።አሸባሪ ነዉ የሚመስሉት ከላይ ነጭ ከታች ምንም ፊታቸዉ አይታይም። ሁሉም እነሱ እንዳይነካቸዉ በመጠንቀቅ አካባቢዉን ከተለያዩ ከማይሆኑ በሽታ ከሚያመጡ ነገሮች እየጠቁ ነዉ። ሁሉም የክፍሉን ነገር እየረጩ ነዉ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
07JwvfgrZma5mUK8ecOh
|
uCuW4aeyHxWS4JbyrMTDrkW4Rbp2
| 14.82
|
ፋሽን ሽፎን ሽፎን እጅግ ያማረ የተወደደ በአይነቱ ልዩ የሆነ በህዝቦች የሚወደድ በሴቶች የሚለበስ የአለባበስ ፋሽን ሽፎን በመባል ይታወቃል ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
07KeUbB1YBrubEKWMgl4
|
sKwp8KGrbSaAHuU2mV0bFdkYNlO2
| 18
|
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የሀይማኖት ተቋማት ውስጥ ኡስታዝ በሚል ስያሜ የሚጠራ ግለሰብ ያለበት በየትኛው የሀይማኖት ተቋም ነው?
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
07U1snX7r69X45lPeaH4
|
BDCwWtAS8nTvo7XWoiSm7eUJs9Z2
| 18
|
በዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚሰጠው የኮምፒተር ሳይንስ ትምህርት በአሁኑ ሰዓት በጣም ብዙ ሰዎች የሚወዱትና መማር የሚፈልጉት የትምህርት ክፍል አድርጎታል ይህ የትምህርት አይነት በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በጣም ብዙ ሰወች...
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
07vb48dDcHRcw5Zfq9R6
|
pmCYActkbEZzi55x7jcLvlEJTDn1
| 16.74
|
ይሄ በምስሉ ላይ የምታዩት ለእጅ፣ለፊት መዋቢያ ለማዘጋጀት የሚሆን የአበባ አይነት ነው።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
084EyhTzSQbLJ84pRFiV
|
WXdXz1lvZlYE6AVp5PnzjK2ycHg2
| 17.4
|
ተፈጥሮ እና አካባቢ፤ደመና ፦ ደመና ከ አካባቢ አይነቶች ውስጥ አንዱ የተፈጥሮ ክስተት ሲሆን ደመና በተለይም ዝናብ ሊጥል ሲል የሚከሰት ነጭ ቀለም ያለው ክስተት ነው። ስለዚህ ስለ ደመና ማለት የሚፈልጉት ነገር አለ?
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
08RO6rFevo36su4jIwlh
|
uCuW4aeyHxWS4JbyrMTDrkW4Rbp2
| 14.88
|
አትክልትና ፍራፍሬዎች ፓፓዬ። ፓፓዬ በመጠኑ እጅግ በጣም ትልቅና በጣም ጣፋጭ የሆነ እና ቀለሙ ቢጫ የሆነ የአትክልት አይነት ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
08gFdGqLWr6xPMWeXLTT
|
sKwp8KGrbSaAHuU2mV0bFdkYNlO2
| 17.16
|
የኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ መሰረታዊ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የጤና አገልግሎት ሲሆን ይህ አገልግሎት በሆስፒታሎች፣በጤና ጣቢያዎች እንዲሁም በክሊኒኮች ማግኘት እንችላለን።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
09CQfAqjq4OYPWKfIXjH
|
zTCDp4A0A1cBv1besBu4YjNejlz2
| 16.2
|
ፔፕሲ በሀገራችን ውስጥ ተወዳጅ ከሆኑት ምርቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን በሙሃ የለስላሳና ፋብሪካዎቹ የሚመረት በቡሬ ከተማ የሚመረት ሲሆን ሀገራችን ውስጥ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑት ውስጥ መካከል ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
09Hi0l57R3yesckOozjp
|
5di6CWjnopdxv28d7oaOLCCXWDe2
| 17.88
|
ከመዋቢያዎች ወይም ከውበት መጠበቂያዎች መካከል አጥብቄ የምጠላውና የምጸየፈው ነገር ቢኖር በጣም የሚያስጠላኝ ኢቨረስት የሚባል አለ።የጸጉር ማጥቆሪያ ነው።ጸጉር ይሰባብራል ምናምን ለጸጉር ብዙ ምቾት ስለሌለው በቃ እሱን ሳየው እራሱ ያመኛል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
09e8QgLJvt9SQBKkSlXR
|
zcNHwmjQ8rhz3jrAeEOlTjsIgbV2
| 16.44
|
ግብርና:- ግብርና በአለም ላይ በስፋት የሚከናወን የስራ አይነት ሲሆን በግብር ወቅቶችን ጠብቆ የዝናብ ወቅቶችን ጠብቆ ሰብል የማምረት ከብቶችን የማራባት እና የማድለብ ስራ የያዘ ነዉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
09vuQVBl8J3AgdZ5CHbk
|
mhx0iwtuj6WF3D9zwboMi4QfOeW2
| 16.92
|
አንድ ሆስፒታል የተለያዩ ሰራተኞችን ይቀጥራል።እና ከነሱ መካከል ለምሳሌ የጽዳት ሰራተኛ ቢጎል እና ቢያስፈልግ መጨመር ቢያስፈልግ ማስታወቂያ አውጥቶ መስራት የሚፈልግ ሰው መጥቶ ይሰራል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0AWSNLjPiGfXLuEtM4Jd
|
PUuhou41BVd8xQb4BJBUgQWotnJ2
| 18.18
|
ባንዲራ እና መለያ ።ለምሳሌ አሁን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ባንዲራውን እንዲሁም ደግሞ መለያውን ብናይ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ ራሱን ለየት ሚያደርገው እንዲሁም ደግሞ የራሱ የሆነ መለያ ነው ። ይህም ደግሞ በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠው የራሱ የሆነ መገለጫው ነው ብለን ልንወስድ እንችላለን ማለት ነው ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Ad25qVDkIVUjRlXdtu5
|
uCuW4aeyHxWS4JbyrMTDrkW4Rbp2
| 14.88
|
መጽሀፍት፣ መጽሄት እና ጋዜጣዎች፦ ሰመመን፦ ሰመመን ደስታ፣ ሀዘን፣ ፍቅር እና ተስፋን የሚገልጽ እጅግ ያማረ እና የተዋበ የመጽሀፍ አይነት ሰመመን ይባላል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0At1k2PdTfd3J1CZwit0
|
qNEuC6rSjQeX1EvKiWSdA1CkI7b2
| 16.92
|
ዘመናዊ ሙዚቃ በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ የሚዘፈኑ የዘፈን አይነቶች ሲሆን የተለያዩ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም ለምሳሌ ኪቦርድ እንዲሁም ደግሞ በኮምፒዩተር ሙዚቃዎችን በማቀናበር ሊሆን ይችላል የሚሰሩ ሙዚቃዎች ናቸዉ።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0AwBK8CIQEb0Q9061ZF3
|
nDT4286iVoUREcZsGSkWKm4VRLm2
| 16.2
|
ምግብ ከመሰረታዊ ፍላጎትቶች መካከል አንዱ ሲሆን ሰዉ ጤናማ እንዲሆን ወይም በየቀኑ የሚያደርገዉን እንቅስቃሴ ለመስራት ኃይል እንዲያገኝበት ለመስራት የተመጣጠነ ከሆነ ደግሞ ጤናማ እና ለየት ያሉ ነገሮችን ይሰጠናል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0AzFfA5fKK9gaWGWG9NU
|
WOymoxhylaY8jbjoYjKZ0I4SDu03
| 20.22
|
ታዋቂ መሪዎችና አባቶች ለምሳሌ አርቲስት አበበ ባልቻ፤ አበበ ባልቻ በድሮ ሰዋሰው ድራማ እንዲሁም በተለያዩ የመድረክ የስራዎች እና በተለያዩ የትወና እንዲሁም የፊልም ስራወቹ የምናቀው በጣም አንጋፋና ታዋቂ የኢትዮጵያ አርቲስት ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Baadn9yCDje5yE0jPCp
|
vsPVjSElLQMI0XW8XudzFzAhAqX2
| 20.16
|
የሴሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በውብ ተፈጥሮ የሚታወቅ ሲሆን ፤ ይህ አካባቢ መቀመጫውን ያደረገው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲሆን ፤ በጣም ብዙ የቱሪስት መስህብ አለው እና ይህ የተፈጥሮ ቦታ በኢትዮጵያ በየትኛው ክልል የሚገኝ ይመስላችኋዋል?
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Be1vEyDl3GXmdLzXXdG
|
EDv4EjTte8SVtu5FJAZZEwEiBNj2
| 17.34
|
ተፈጥሮ እና አካባቢ ተፈጥሮ ማለት በአንድ አካባቢ ውስጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ በተፈጥሮ የሚገኙ ህይወትና ህይወት የሌላቸው ነገሮችን የሚያጠቃልል ማለት ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Bl7s1e0PRH9AqTVtieF
|
I8UMCmzPkmgInThNR9REukfycSj2
| 15.78
|
ከሙዚቃ አይነቶች መካከል አንዱ ሬጌ ሲሆን ሬጌ ከሌሎች የሙዚቃ አይነቶች የሚለየው ምንድን ነው?
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0C1326wNRjr9VyaGadQa
|
3TDVNuBE86ZlmUFf2XRkOZpUciy2
| 15.3
|
ቤት እና መኖሪያ ቤት ፎቅ ቤት :- ፎቅ ቤት ከቤት እና ከመኖሪያ ቤቶች ዉስጥ አንዱ ሲሆን ከምድር ቤት በተጨማሪ ወደ ላይ አንድን ቤት ቀጣጥሎ በመስራት ይታወቃል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0C6IXVn3t11qlEuJYdTU
|
sZa1BvHAioaqRbcjjqHltQuOKq42
| 20.34
|
የባንክ ማስታወቂያ በጣም በውድድር ላይ ያለ ማስታወቂያ ነው። የባንክ ማስታወቂያዎች የራሳቸውን አብዴት ለማድረግ የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው። ታዋቂ የባንክ አስተዋዋቂ ሰው ማን ይባላል?
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0CJ0ahGHcEClEQnC5CcG
|
r3RyxdkBIlMEzH4UxGJ4VMgtEGb2
| 14.82
|
እንጀራ በወጥ በሀገራችን ኢትዮጵያ በብዛት ደግሞ በአማራ ክልል የሚታዎቅ አብዛኞቻችን ደግሞ የምንመገበው፣ በጣም የምንወደው ፣ የኢትዮጵያ ታዋቂ የምግብ አይነት ነው።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0CVTy9nR21mx0QZdXBOK
|
0yQFDPSdIjTYU7m1fMP3veuwZ5X2
| 9
|
ይህ ምስል የ አሳ ምስል ነው። ወደ ቀና ብሎ አንጋጦ ሲያይ የሚያሳይ ምስል ነው። እጅግ ማራኪ የሆነ የ ዕደ ጥበብ ይታይበታል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0D9KYuEb07V1MG7OR16j
|
sZa1BvHAioaqRbcjjqHltQuOKq42
| 18.84
|
ጽድ በኢትዮጵያ በብዙ ቦታዎች ላይ የተተከለ የጽድ እጽዋት ነው። ይህ ጽድ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል። እንደ አልጋ፣ ቡፌ ለመስራት የምንጠቀምበት ነገር ነው። እና ወንበሮችን ለመስራት የሚያገለግለን የእጽዋት እይነት ጽድ ይባላል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0DRNPZwhHmwWw8BaZnBG
|
38QmCMFoxzfi7KoU0SnntF2e8dv2
| 17.28
|
ምስል እንደሚታየው ከድንጋይ የተሰራ የሳር ቤት ይታያል ይሄንን መስራት መቻሉ አንድ ጥበብ ነው ! በተጨማሪ ደግሞ ባህል ነው ቆይት ያለ አሰራር ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0DipPoKl87fCdNaahfXU
|
OT3k9VvEmNbeVfqvCRhInRZnVaq1
| 15.3
|
ዋትስአፕ ከታዋቂ ማህበራዊ ሚድያዎች ዉስጥ አንደኛው ሲሆን ይህ ዋትስአፕ የሚሰራው በስልክ ባሉ ኮንታክቶች አማካኝነት በዙርያ ያሉት ሰዎች የምታወራበት የማህበራዊ ሚዲያ ነው::
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0DqV7bZ6oJh6LhbbsZGB
|
pTmdrHhE8SNd7q0GZbrufr6f75H3
| 16.02
|
ጫማዎች የሰው ልጆች እግራቸውን ለመሸፈን ወይም ደግሞ እግራቸውን ከአደጋ ለመከላከል የሚያደርገውጕቸው ሲሆን የተለያዩ የጫማ አይነቶች አሉ ለምሳሌ ስሊፐር ታኮ ጫማ ሸራ ጫማ የመሳሰሉትን ይጠቀሳሉ::
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0DusN12LzteDPUVTY5vk
|
LIsaUFxVljcAh1uDm85Lb0X3FNr1
| 16.44
|
በሀገራችን ላይ እንዲሁም እንዲሁም በክልላችን ላይ አዲስ የተፈጠ እንዲሁም በጣም አስቸኳይ ሰው ማወቅ አለበት ተብሎ የምታሰብ ዜና ሰበር ዜና ተብሎ ይቀርባል:: በአብዛኛው በተለመደው ሰዓት አይቀርብም ::
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0DzCw2YJvi6OmhqNAuGR
|
XH5ScCzYCAXAshyi5tFF0AM9aKb2
| 20.64
|
ሊጎረሰው የጠቀለለው ስጋት ውስጥ ከታች ደግሞ ያለው እንጀራ በስጋ መረቅ ረጠብ የለውን እንጀራ በማዕከሉ ማስገባት ስብሰስብ አድርጎ የተዘጋጁ ዓለም ሲታይ ጥቅጥቅ አድርጎ የተከተፈ ስለሆነ ለመብላትም አይከብድም ጣዕሙ ደግሞ አሪፍ ብዙ አይነት መርቅ ምስሉ ላይ ያመለክታል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0E07V3Xf7qzboFb97U2t
|
zcNHwmjQ8rhz3jrAeEOlTjsIgbV2
| 15.96
|
ዜና ሰበር ዜና ሰበር ዜና ድንገተኛ የሆኑ መረጃዎችን ሰአቱን ባልጠበቀ መልኩ ታዳሚዎች እንዲያዳምጡት ተደርጎ የሚቀርብ የዜና አይነት ሲሆን በሰበር ዜና ወቅታዊና አንገብጋቢ የሆኑ ዜናዎች ይቀርባሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0E0hwuAuqDpS4efbjjf3
|
BId6Rxueo5ZGez8azxr6J7iiFCI2
| 16.2
|
ማስጌጥ ማቅለም ከማስጌጥ ተግባራት አንዱ ሲሆን፤ ነገሮችን የማሳመር በቀለም ቀበቶ የማስዋብ እጅግ ደስ የሚሉ የማድረግ እንዲሁም መንፈስን የሚያረካ የማድረግ ማራኪ ገጽታ የመስጠት ሂደት ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EADpOAlKxYwndXo4pvR
|
cNNX3bP99UdvtH42mCq47n0yvPm2
| 17.7
|
ይህ በሃገራችን በቅርቡ የመጣ ሳፋሪኮም በመባል የሚታዎቅ፤ የሞባይል ጥቅል የኢንተርኔት እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን የምንጠቀምበት ፤ ከኢትዮ ቴሌኮም በተጨማሪ እንደ አማራጭ ሁኖ የመጣልን ፤ በጣም ጥሩ አገልግሎት ፣ፈጣን ኢንተርኔት የምናገኝበት ድርጅት ነዉ ።
|
Female
|
25-35
|
am_ET
|
|
0EAaVN0uEtAg9lRMx7jL
|
38QmCMFoxzfi7KoU0SnntF2e8dv2
| 16.8
|
ምስሉ ላይ የምንመለከተው ተመሳሳይ ቀለም ያለው ልብስ የለበሱ ልጆችና ወጣቶች የእስፖርት ዝግጅት በሚመስል መልኩ ሲሮቱ ይታያሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EFFvF39iwDiBwTMtNPM
|
ctgyuq6DaXct05AtOe8ROrTqVr23
| 16.98
|
ከኤሌክትሮኒክስ ውስጥ አንዱ የሆነው የማብሰያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ናቸው።የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምግብን ለመስራት የምንጠቀምባቸው ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሲሆኑ እንደ ስቶብ አይነት ሲሆኑ የሰዎችን ድካም እና የማገዶ ፍጆታን በመቀነስ ነፃነት እንዲኖረን ያደርጋል።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EPVhW8nw8Dav5u2ZpYQ
|
4MC5kYw1EkNBkRvTT9isd6YG7953
| 16.2
|
እየጸጉር ስሬት ፋሽን እንግዲህ በተለያዩ ሰዓት እየተቀየረ የመጣ የፀጉርስ ስሬት ፋሽኖች አሉ።የተለያዩ ስናፕ፣ፌድ አፕ የተለያዩ የምንላቸው የፀጉር አሉ። እንግዲህ ፋሽን ነው እንግዲህ
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EUzLb01s5TnTjeSid3Q
|
h8JhJR2BcwUBiQ61JI2BlDVzOow1
| 15.36
|
አናፂ ብለን የምንጠራው የተለያዩ ቤቶችን የሚሰሩ ልዩ የስራ ዘርፍ ሲሆን በሀገራችን ከሚታወቁ ይስሩ ዘርፎች መካከል የሚጠቀስ ነው ።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
0EcxU0lmRUJd2BVkcrKp
|
UDsSj5kzlnfaLM2Zz2oBmVN2o8G3
| 20.88
|
ከላይ በምስሉ ላይ የምንመለከተው ለመወጣጫ ወይም ደግሞ ፎቅ ቤቶች በሚሰሩበት ጊዜ በተለያየ ዲዛይን የሚሰራው የደረጃ አይነት ሲሆን እዚህ በምስሉ ላይ የምንመለከተው የደረጃ አይነት ከእንጨት የተሰራ ለየት ያለ ቅርጽን የያዘ ይህም ለየት ማለቱ ዉበትን ያጎናጸፈው የደረጃ አይነት ነው።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EhPe2ZMdIRJhU17M5dt
|
8AfykGovqdYoMo7dAL4fy5T6UrC2
| 17.94
|
ይህ የሚታየው ለመቀመጫነት የሚያገለግል የቤት እና የቢሮ እቃዎች አይነት ሲሆን፤ ይህ የቤት እና የቢሮ እቃዎች አይነት እንዴት ይሰራል፣ ከምን ይሰራል፣ በምን አይነት ቅርፅ ይሰራል?
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0EiPSS6VjGHqejTONnCF
|
PUuhou41BVd8xQb4BJBUgQWotnJ2
| 21.42
|
መፅሀፍት፣ መፅሔት እና ጋዜጣዎች ስንል አሁን ለምሳሌ መፅሀፍቶች አንስተን ስናይ ትምህርታዊ መፅሀፍት የምንላቸዉ አሉ። እነዚህ ትምህርታዊ መፅሀፍት የምንላቸዉ እንግዲህ ከተለያዩ ቀደምት አባቶች የተሰበሰቡ አባባሎችን፣ እንዲሁም ደግም ታሪካዊ ፍልስፍናዎችን የምናገኝበት በጣም ትልቅ የሆነ መሰረታዊ እዉቀት የምናገኝበት የመፅሀፍት አይነት ነዉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0FWz5zsKLwZWAtYqXtsV
|
W5EwGQUJP7N4D6iIrWBWDDFpuQf1
| 17.94
|
ይህ ምስል የሚያሳየን በቆላማ እና በመስኖ ባለባቸዉ አካባቢዎች የሚመረት ዘባር ማሽላ ነዉ። የላይኛዉ የሚታየን አረንጓዴዉ ቅርፊት ነዉ። ፍሬዉን የምናገኘዉ ከዉስጥ ነዉ ከላጥን በኋላ ነዉ።ቅርፊቱን ከላጥን በኋላ
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
0FYKUSO1NCKcixYRuBJQ
|
zGEAivQ7hOOPuok1HHwZCXZBe1i1
| 19.44
|
ይህ ስደተኞች ኢትዮጵያን አቋርጠው ወይም ከአፍሪካ ተነስተው ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገር ባህር አቋርጠው ሲሄዱ የሚያሳይ ፎቶ ነው።በዚህ ስደት ብዙ የሞት አደጋወች ይከሰታሉ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0FioW7qmJodS1fSBZoH7
|
KQIu1QN0CjgzW0myOZ044bGXucJ2
| 19.8
|
ሰሜን ተራራ በቱሪዝም ብዙ እያስገኜ ያለ እና ብዙ የውጭ ሀገር ዜጎች መጥተው እየጎበኙትና ተዝናንተበት ብዙ ተደንቀውበት የሚሄዱበት ቦታ ሆኗል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Fq7rVscHzZbXX1xw6tO
|
kUWMJP3GIUZNCnHi4BO76YBru1k2
| 16.26
|
የጎንደር ማህበረሰብ መቀመጫውን በሰሜናዊ የአማራ ክልል ያደረገ የማህበረሰብ ክፍል ሲሆን ይህ የማህበረሰብ ክፍል የራሱ የሆነ የአኗኗር እና የአመጋገብ ሥርዓት አለው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0FqBqV6PND1JgrnU6qBl
|
BmEXf7joqvVBakGRcuHTVs4mlpf2
| 16.32
|
ተፈጥሮ እና አካባቢ ። ተፈጥሮ የምንለው መልካ ምድሩ ጋር የሚገኙ ውሃው ድንገዩ እንስሳው እፅዋቱ ሲሆኑ አካባቢው ደግሞ መልካ ምድሩ እና እነዛን ነገር የያዘ አካባቢ እያልነን እንጠረዋለን ።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0FtTNlwyKy6Z7LUKKScI
|
ZiRjd9yyEAUP0MzkVN21N3bdphv2
| 17.16
|
ሃይማኖት ፦ሃይማኖት ማለት የአንድ ሰው እምነት ማለት ሲሆን የተለያዩ ሃይማኖት ሲኖሩ በራሱ ሃይሞኖት ወይም እምነት ተከትሎ ፈጣን ማመን ወይም ማምለክ ማለት ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0G9AkPdBGwCiP3PVkyj4
|
zcNHwmjQ8rhz3jrAeEOlTjsIgbV2
| 17.58
|
ማስጌጥ ማስጌጥ ማስዋብ ማሳመር ማስጌጥ የሚለው ቃል ለብዙ ነገሮች ውበትን መጨመር የሚለው ትርጓሜውን የሚሰጠን ሲሆን ማስጌጥ በተለያየ መንገድ በአልባሳት፣ በቀለም ወይም በጌጣጌጦች ሊሆን ይችላል።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0GXl15tcmNO6SnWg2rx7
|
ZFEvO96FpyYs4vbEgJLjAMOgDXK2
| 17.58
|
እጅግ በፈገግታና በስስት ልጇን የምትመለከት አንዲት ባላገር እናት በምስሉ ላይ ተመልክታለች። እናቲቱ ጸጉሯን የተቆረጠች ፣ አንገቷ ላይ መስቀል ያሰረች ስትሆን በአንድ እጇ ልጇን ይዛ እንቅስቃሴዋን በሚያስተውል መልኩ ልጇን ትመለከታለች።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0Gh3LHdhXz56yCwhfmXZ
|
zKAfoCRDZsX6GYggEMjhRf7dCYM2
| 17.16
|
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ከሙስሊም ማህበረሰብ የሃይማኖት ተከታይ የሚያደርጉትን ንግግር የሚያሳይ ነው።
|
Male
|
25-35
|
am_ET
|
|
0HDmLV0z1pJWMj4WwK87
|
r3RyxdkBIlMEzH4UxGJ4VMgtEGb2
| 21.06
|
ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ስፖርት አይነቶች ይገኛሉ :: አማራ ክልል ላይ ደግሞ ባህርዳር ላይ በስፋት ከሚዘወትሩ የስፖርት እንቅስቃሴዎች አንዱ ዋና
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0HFHaAJBYP1FNzycsaCZ
|
mhx0iwtuj6WF3D9zwboMi4QfOeW2
| 16.86
|
በፋሽን ኢንዱስትሪ ላይ ኢትዮጰያ በጣም ከምታስተዋውቃቸው ነገሮች መካከል ውስጥ አንዱ የሆነው ባህላዊ ልብሶች ነው። ኢትዮጰያ የተለያዩ ብሄረሰቦች ስላሉ የተለያዩ ባህላዊ ልብሶች አሉ እሱን ታስተዋወቃለች።
|
Female
|
18-24
|
am_ET
|
|
0HGxncbe4vMzN693mVmh
|
kUWMJP3GIUZNCnHi4BO76YBru1k2
| 15.24
|
ውሻ ቤትን ለመጠበቅና በፍቅር ወዳድነቱ በታማኝነቱ ታዋቂ የሆነ የቤት እንስሳ ነው።ይህም የቤት እንስሳ ጠቃሚ ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|
|
0HetxTkDyJ8OlGZJIoL4
|
EnCPXqyOPqa3OtBMpkND6hbARwe2
| 20.46
|
ይህ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አርማ ሲሆን ፤ ይህም በመሃሉ ላይ የኮኮብና የሚዛን ምስል አለበት። በፍትህ ወይም በሰላም ይፈርዳል የሚል ሲምቦል ነው።
|
Male
|
18-24
|
am_ET
|